Tender Detail

Tender Details

  • Company ኮሚኒቲ ሜዲሲን እና ሜዲካል ዲቫይስ አስመጪ እና አከፋፋይ የባለ አንድ አባል ኃላ. የተ. የግ. ማህበር
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: +251 915741234
  • Website
  • Deadline05 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-05 00:00:00
  • Categories Health Care, Medical Industry

ድርጅታችን ኮሚኒቲ ሜዲሲን እና ሜዲካል ዲቫይስ አስመጪ እና አከፋፋይ የባለአንድ አባል ኃላ. የተ. የግ. ማህበር የተባለ ሀገር በቀል ድርጅት በኢፌዴሪ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በመዝገብ ቁጥር AA/ADISM/2/0002298/2015 የተመዘገበ ድርጅት ሲሆን፤መድሀኒትና የህከምና እቃዎች ከውጭ አስመጥተን በሀገር ውስጥ የማከፋፈል ስራ ላይ ተሰማርተናል ፡፡

ኮሚኒቲ ሜዲሲን እና ሜዲካል ዲቫይስ አስመጪ እና አከፋፋይ የባለ አንድ አባል ኃላ. የተ. የግ. ማህበር


ለኦዲት ስራ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኮሚኒቲ ሜዲሲን እና ሜዲካል ዲቫይስ አስመጪ እና አከፋፋይ የባለአንድ አባል ኃላ. የተ. የግ. ማህበር የተባለ ሀገር በቀል ድርጅት በኢፌዴሪ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በመዝገብ ቁጥር AA/ADISM/2/0002298/2015 የተመዘገበ ድርጅት ሲሆን፤መድሀኒትና የህከምና እቃዎች ከውጭ አስመጥተን በሀገር ውስጥ የማከፋፈል ስራ ላይ ተሰማርተናል ፡፡

በዚህ መሠረት ድርጅታችን በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ያከናወናቸው ሥራዎች እና የሂሳብ ሰነዶች በውጭ አዲተር ለማስመርመርና የሂሳብ ምርመራውም በGAAP መልክ እንዲከናውን ይፈልጋል፡፡

ድርጅቱ እንዲመረመርለት ያቀረበው የቦክስ ፋይል ብዛት በቁጥር 05 (አምስት) ሲሆን ለመወዳደር የሚፈልግ ኦዲተር/ ኦዲት ፊርም የሚከተሉትን ነጥቦች ማሟላት ይኖርበታል፡፡

1. የአዲተርነት የሙያ ማረጋገጫ ያለው/ ያላት

2. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው/ ያላት

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ ያላት

4. የዘመኑን ግብር ስለመከፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል

5. ከፌዴራል ወይም ከከልል የኦዲት መሥሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ እና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች ማቅረብ የሚችል/ የምትችል ሲሆን፤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት (3) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ ቴከኒካል ሰነዶች (Technical Proposal) እና የምትሰሩበትን ዋጋ የያዘ ሰነድ (Financial Proposal) በማቅረብ መወዳደርየምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከ ወሎ ሰፈር ጋራድ ሞል ህንፃ 11ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ፡ ስ.ቁ +251 915741234/+251 915 33 3179

ኮሚኒቲ ሜዲሲን እና ሜዲካል ዲቫይስ አስመጪ እና አከፋፋይ የባለ አንድ አባል ኃላ. የተ. የግ. ማህበር

Save Tender