የአፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ተበዳሪ የሆኑት 1 አቶ ታሪኩ መኮንን ፣ 2 አቶ ማሞ ኦልቀባ 3 አቶ ወንደሰን ስመኝ 4. አቶ ወንዳፍራሽ የተበደሩትን ገንዘብ በውሉ መሰረት ሊመልሱ ስላልቻሉ ለብድሩ ዋስትና የሠጡት ንብረት በጨረታ ተሸጦ ለሚፈለግባቸው ዕዳ መክፈያ እንዲውል በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተቋሙ የሀራጅ ሽያጭ ፖሊሲ መሰረት ተወስኗል።