የአፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ተበዳሪ የሆኑት 1 አቶ ታሪኩ መኮንን ፣ 2 አቶ ማሞ ኦልቀባ 3 አቶ ወንደሰን ስመኝ 4. አቶ ወንዳፍራሽ የተበደሩትን ገንዘብ በውሉ መሰረት ሊመልሱ ስላልቻሉ ለብድሩ ዋስትና የሠጡት ንብረት በጨረታ ተሸጦ ለሚፈለግባቸው ዕዳ መክፈያ እንዲውል በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተቋሙ የሀራጅ ሽያጭ ፖሊሲ መሰረት ተወስኗል።
Africa Village Microfinance S.C (የአፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.)
የሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የአፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ተበዳሪ የሆኑት 1 አቶ ታሪኩ መኮንን ፣ 2 አቶ ማሞ ኦልቀባ 3 አቶ ወንደሰን ስመኝ 4. አቶ ወንዳፍራሽ የተበደሩትን ገንዘብ በውሉ መሰረት ሊመልሱ ስላልቻሉ ለብድሩ ዋስትና የሠጡት ንብረት በጨረታ ተሸጦ ለሚፈለግባቸው ዕዳ መክፈያ እንዲውል በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተቋሙ የሀራጅ ሽያጭ ፖሊሲ መሰረት ተወስኗል። ስለሆነም የተጠቀ መግዛት የሚፈልጉ በጨረታው ቦታ ቀንና ሰዓት ተገኝተው መጫረት ይችላሉ።
|
ተ.ቁ |
የመያዣው ባለቤት |
የመኪናው አይነት |
የመያዣው ግምት /የጨረታ መነሻ ዋጋ/ |
የጨረታው የሚካሄድበት |
||
|
ቦታ |
ቀን |
ሰዓት |
||||
|
1 |
አቶ ታሪኩ መኮንን |
የኤሌክትሪክ አውቶሞቢል ጃን-450፣ 03-B77833 |
1,689,600 |
ዋና መ/ቤት |
7/4/2018 |
ከጠዋቱ 2 – 6 ሰዓት |
|
2 |
አቶ ማሞ ኦልቀባ |
የኤሌክትሪክ አውቶሞቢል ጃን-450፣ 03-75563 አአ |
1,880,000 |
ዋና መ/ቤት |
7/4/2018 |
ከጠዋቱ 2 – 6 ሰዓት |
|
3 |
አቶ ወንደሰን ስመኝ |
የኤሌክትሪክ አውቶሞቢል ጅኒ 130፣ 03-B74174 አአ |
748,000 |
ዋና መ/ቤት |
7/4/2018 |
ከጠዋቱ 2 – 6 ሰዓት |
|
4 |
አቶ ተሾመ ወንዳፍራሽ |
የኤሌክትሪክ አውቶሞቢል አና 130፣03-B78452 አአ |
880,000 |
ዋና መ/ቤት |
7/4/2018 |
ከጠዋቱ 2 – 6 ሰዓት |
# ተጫራቾች መኪናዎቹን በአ/አበባ ከተማ ቂርቆስ/ክ/ክ ልየ ቦታው ጎተራ መስቀል ፍላወር ያሬድ ቤ/ክርስቲያን ምዕራብ በር ፊት ለፊት ከሚገኘው ዋና መ/ቤት ቅጥር ገቢ ውስጥ በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ።
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ ቀንና ስዓት በአካል ተገኝቶ ወይም በሕጋዊ ወኪሉ በኩል መጫረት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ሲመጡ የታደሠ የቀበሌ/ፋይዳ መታወቂያ ይዘው መቅረብ አለባቸው።
- በውክልና የሚጫረት ሰው በሚመለከተው የመንግስት አካል የጸደቀ ውክልና ዋናውንና ኮፒውን ይዞ መቅረብ አለበት።
- ማህበርን ወይም በሕግ ሠውነት የተሠጠውን አካል ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሠው ከማህበሩ ወይም ከላከው አካል ውክልና ይዞ መቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ ዋጋ 1/4ተኛውን በጥሬ ገንዘብ (ካሽ) ወይም በባንክ በተረጋገጠ /ሲፒኦ/ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታውን ያሽነፈ ሠው ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በ15 ቀን መክፈል ያለበት ሲሆን በጨረታው ለተሸነፉ ያስያዙትን ገንዘብ (ሲፒኦ) ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- የጨረታ አሸናፊው ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀን ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ተወርሶ በመያዣው ላይ ሌላ ጨረታ ይወጣበታል።
- አክስዮን ማህበሩ አሸናፊዎች ከፈለጉ ጨረታ ያሸነፉበትን ዋጋ 50% በብድር ያመቻቻል።
- አክስዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሊሰርዝ ይችላል።
ለበለጠ መረጃ - 0984084446 / 0114398248
አፍሪካ ቪሌጅ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ.
