ኤች ኢ ኤፍ ኬ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የቤት ቁጥር አዲስ የቦታ ስፋት 528 ካሬ ሜትር ላይ የሚገኝ ሲሆን የቦሌ ክ/ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት ባዘዘው መሰረት የከተማዋን ተመራጭነት ከፍ ሊያደርግ በሚችል ኮሪደር ላይ የሚገኝ በመሆኑ የግሩቭ እና የቴምፐርድ ግላስ ስራ በG+2 ህንጻ ላይ እንድናሰራ ስለታዘዝን ይህንን የግሩቭ እና የቴምፐርድ ግላስ ስራ ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።