ኤች ኢ ኤፍ ኬ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የቤት ቁጥር አዲስ የቦታ ስፋት 528 ካሬ ሜትር ላይ የሚገኝ ሲሆን የቦሌ ክ/ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት ባዘዘው መሰረት የከተማዋን ተመራጭነት ከፍ ሊያደርግ በሚችል ኮሪደር ላይ የሚገኝ በመሆኑ የግሩቭ እና የቴምፐርድ ግላስ ስራ በG+2 ህንጻ ላይ እንድናሰራ ስለታዘዝን ይህንን የግሩቭ እና የቴምፐርድ ግላስ ስራ ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የኤች ኢ ኤፍ ኬ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ኤች ኢ ኤፍ ኬ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የቤት ቁጥር አዲስ የቦታ ስፋት 528 ካሬ ሜትር ላይ የሚገኝ ሲሆን የቦሌ ክ/ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት ባዘዘው መሰረት የከተማዋን ተመራጭነት ከፍ ሊያደርግ በሚችል ኮሪደር ላይ የሚገኝ በመሆኑ የግሩቭ እና የቴምፐርድ ግላስ ስራ በG+2 ህንጻ ላይ እንድናሰራ ስለታዘዝን ይህንን የግሩቭ እና የቴምፐርድ ግላስ ስራ ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈለጉ የኮንስትራክሽን ባለሙያ የሆናችሁና በተለይ በኮሪደር ልማት ግንባታ ልምድ ያላችሁ በሙሉ ህንጻው በሚገኝበት ቦሌ ብራስ ኦሮሚያ ህንፃ ፊት ለፊት ሰላም ሲቲ ሞል ጎን በሚገኘው ህንፃ 1ኛ ፎቅ በአካል ቀርበው የሚሰራውን ሥራ በማየት መወዳደርየምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ተፈላጊ መስፈርቶች፡-
- በዘርፉ አግባብነት ያለውና የታደሠ ንግድ ፍቃድ
- የታደሠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ
- የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን በመሥራት በቂ ልምድ ያለው
- ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ
- ለሥራው የሚጠየቀው የገንዘብ መጠን
- ድርጅታችሁ ሥራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚፈጅበትን ጊዜ በመግለፅ እና ሌሎችም ለመወዳደሪያ ይጠቅሙናል የምትሏቸውን ሰነዶች በማቅረብ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።
ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት፡፡
አድራሻ፡- ቦሌ ብራስ ኦሮሚያ ህንፃ ፊት ለፊት ሰላም ሲቲ ሞል ጎን ያለው ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0911-155602 መደወል ይቻላል፡፡
የኤች ኢ ኤፍ ኬ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር
