የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለተቋማት አገልግሎት የሚውል፤ 1. የጽሕፈት መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ 2/ ኮምፒውተሮች ፣ ፕሪንተሮች እና ላፕቶፖች 3/ ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች እወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።