በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦተር ወረዳ መንገዶችና ሎጂስትክ ጽ/ቤት ከዚህ በፊት በወረዳው ውስጥ የገጠር መንገድ ተደራሽነት (URRAP) ፕሮግራም ተሰርተው የነበሩትን የገጠር መንገዶች በ2018 ዓ/ም በሕዝብ ተሳትፎ በጀት እና በወረዳው በጀት ጥገና ሥራ መስራት ይፈልጋል።