በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦተር ወረዳ መንገዶችና ሎጂስትክ ጽ/ቤት ከዚህ በፊት በወረዳው ውስጥ የገጠር መንገድ ተደራሽነት (URRAP) ፕሮግራም ተሰርተው የነበሩትን የገጠር መንገዶች በ2018 ዓ/ም በሕዝብ ተሳትፎ በጀት እና በወረዳው በጀት ጥገና ሥራ መስራት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ጅማ ዞን የጮራ ቦተር ወረዳ
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦተር ወረዳ መንገዶችና ሎጂስትክ ጽ/ቤት ከዚህ በፊት በወረዳው ውስጥ የገጠር መንገድ ተደራሽነት (URRAP) ፕሮግራም ተሰርተው የነበሩትን የገጠር መንገዶች በ2018 ዓ/ም በሕዝብ ተሳትፎ በጀት እና በወረዳው በጀት ጥገና ሥራ መስራት ይፈልጋል። ለዚሁ ሥራ የሚሆን ዶዘር, ሎደር፣ ሮለር፣ ሻወር ትራክ እና የሲኖትራክ ገልባጭ መኪና ባለንብረቶችን የወረዳው ገ/ኢ/ል/ት በብር ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት-
- ህጋዊ የአከራይ ፍቃድ ያለው።
- የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ያሳደሰ።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና የግብር መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ከወረዳው ገ/ኢ/ል/ትብብር ጽ/ቤት በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር ሰላሳ ሺ ብር (30,000) በ ሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማቅረብ የሚችል።
- ጨረታው ክፍት ሆኖ የሚቆየዉ ከቀን 6/3/18 እስከ 3/4/18 ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ አየር ላይ ይውላል።
- ጨረታው በቀን 3/4/18 6፡30 ሰዓት ይዘጋል፡፡ ጨረታው በቀን 3/4/18 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ማሳሰብያ፡- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- የመ/ቤቱ ስልከ ቁጥር ---- ወይም የእጅ ስልክ 0917946869 ወይም 0917746327
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ጅማ ዞን የጮራ ቦተር ወረዳ
