በአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ሎት 1፡- የደንብ ልብስ፣ ሎት 2፡- የጽዳት ዕቃዎች እና ሎት 3፡- የፅህፈት መሳሪያዎች እቃዎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።