በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን፣ በአማኑኤል ከተማ አስተዳደር የአማኑኤል ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገልግሎት የሰጡ 3ኢንች፣ 1½ ኢንች የብረት ቧንቧ ጀነሬተር፣ የብረት ታንከር፣ የፕላስቲክ /የጎማ/ ታንከር፣ የላሜሪ በር፣ kawamato submersible pump with motor and Cable፣ የጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ሞተር፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡