በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን፣ በአማኑኤል ከተማ አስተዳደር የአማኑኤል ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገልግሎት የሰጡ 3ኢንች፣ 1½ ኢንች የብረት ቧንቧ ጀነሬተር፣ የብረት ታንከር፣ የፕላስቲክ /የጎማ/ ታንከር፣ የላሜሪ በር፣ kawamato submersible pump with motor and Cable፣ የጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ሞተር፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በአማኑኤል ከተማ አስተዳደር የአማኑኤል ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን፣ በአማኑኤል ከተማ አስተዳደር የአማኑኤል ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገልግሎት የሰጡ 3ኢንች፣ 1½ ኢንች የብረት ቧንቧ ጀነሬተር፣ የብረት ታንከር፣ የፕላስቲክ /የጎማ/ ታንከር፣ የላሜሪ በር፣ kawamato submersible pump with motor and Cable፣ የጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ሞተር፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ማንኛውም ግስሰብ /ድርጅት/ መወዳደር የሚችል ሲሆን
- የብረት ታንከሩን ከ12 ሜትር ከፍታ ላይ አውርዶ መውሰድ የሚችል
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከገ/ግ/ፋ/ን/አስ/ቢሮ ቁጥር 6 መግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ብር ወይም ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫረቾች የሞሉትን የጨረታ ሰነድ በፖስታ በማሸግ አማኑኤል ከተማ ውሃ አገ/ድርጅት የገ/ግ/ፋ/ን አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁ.6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ታሽጎ ከጠዋቱ 3፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ/ ሌላ በዓል ከሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
ጨረታው በሚከፈት ቀን ተጫራቾች/ህጋዊ ወከሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው የሚከፈት ሲሆን ሁሉም ተጫራቾች ለተላለፈው ውሳኔ ተገዥ ይሆናሉ፡፡ተጫራቾች የታደሰ መታወቂያ ማቅረብ አለባቸው።
- በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ ወጣቶች በተመለከተ ከወቅቱ ፀጥታ አንፃር ሄዶ ለማረጋገጥ የማይቻል በመሆኑ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ብር የዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ያለባቸው ሲሆን የድጋፍ ደብዳቤ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ጠቅላላ ክፍያውን ሙሉ በሙሉ በመክፈል ዕቃውን መውሰድ አለበት፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል/ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በ0587770338 0913 553527/0913707498 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን፣ በአማኑኤል ከተማ አስተዳደር የአማኑኤል ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
