የአዲሰ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች መሰረታዊ የሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር ባሉት ሶስት ካፍቴሪያና ምግብ ቤቶች ባነስተኛ ዋጋ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ የምግብ አቅርቦት እየሰጠ የሚገኝ ማህበር ሲሆን ለዚሁ አገልግሎት የሚሆን የጤፍና በቆሎ ዱቄት ህጋዊ ከሆነ አቅራቢ በመወዳደርና የውል ትስስር በመፍጠር በተመጣጣኝ ዋጋ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።