የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የ2018 በጀት ዓመት በተመደበው መደበኛ በጀት የሠራተኞች ደንብ ልብስ መግዛት ስለሚፈልግ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ልብስ አይነቶችና ጫማዎች ዋጋ ሞልቶ ማቅረብና ባጨረታው ዕለት ከተጠቀሱት እቃዎች ለእያንዳንዱ ናሙና በማቅረብ መወዳደር ይችላል፡፡
የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በተመደበ መደበኛ በጀት የራሱ ንብረት የሆኑትን የከባድ እና የቀላል እንዲሁም የሞተር ሳይክል ተሽከርካሪዎች የሶስተኛ ወገን እና ሙሉ የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ ሽፋን ለሁለት አመት አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡