Tender Detail

Tender Details

  • Company የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን
  • Address ሐረር ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 025-666-7531
  • Website
  • Deadline26 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-26 00:00:00
  • Categories Cloth And Shoes

የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የ2018 በጀት ዓመት በተመደበው መደበኛ በጀት የሠራተኞች ደንብ ልብስ መግዛት ስለሚፈልግ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ልብስ አይነቶችና ጫማዎች ዋጋ ሞልቶ ማቅረብና ባጨረታው ዕለት ከተጠቀሱት እቃዎች ለእያንዳንዱ ናሙና በማቅረብ መወዳደር ይችላል፡፡

የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መስያ ቁጥር፡- ሐ/ው/ፍ/ባ/የደል-03-1/2018 የግዥው ዓይነት፡- የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ ግዢ

1. የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የ2018 በጀት ዓመት በተመደበው መደበኛ በጀት የሠራተኞች ደንብ ልብስ መግዛት ስለሚፈልግ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ልብስ አይነቶችና ጫማዎች ዋጋ ሞልቶ ማቅረብና ባጨረታው ዕለት ከተጠቀሱት እቃዎች ለእያንዳንዱ ናሙና በማቅረብ መወዳደር ይችላል፡፡

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ዝርዝር ፍላጎት

ብዛት

1

የወንድ ሙሉ ልብስ ጨርቅ ለኮትና ሱሪ የሚሆን ብትን ጨርቅ

በሜትር

ቴትሮን 6000 ኤክስፖርት ስታንዳርድ

1125

2

የሴት ሙሉ ልብስ ጨርቅ ለኮትና ሱሪ የሚሆን ብትን ጨርቅ

በሜትር

ቴትሮን 6000 ኤክስፖርት ስታንዳርድ

95

3

ሸሚዝ ሬድሜድ የወንድ 100% ኮተን

በቁጥር

100% ኮትን

335

4

ለቱታ የሚሆን ብትን ጨርቅ

በሜትር

ካኪ ጨርቅ

1100

5

ጋወን የሚሆን ብትን ጨርቅ

በሜትር

ቴትሮን 6000 ኤክስፖርት ስታንዳርድ

120

6

ሙሉ ሽርጥ የሚሆን ብትን ጨርቅ

በሜትር

ቴትሮን 6000 ኤክስፖርት ስታንዳርድ

95

7

ለሴት ሙሉ ቀሚስ የሚሆን ብትን ጨርቅ

በሜትር

ቴትሮን 6000 ኤክስፖርት ስታንዳርድ

50

8

የወንድ ጉርድ ጫማ ኤስፖርት ስታንደርድ

በጥንድ

ቆዳ ሌዘርነት ያለው ከ39-42/43

346

9

የሴት ቆዳ ጫማ ተረከዝ የሌለው ኤስፖርት ስታንደርድ

በጥንድ

የሀገር ውስጥ ቆዳ ጫማ ከ36-40

46

10

የወንድ ሴፍቲ ጫማ የአገር ውስጥ ቆዳ ኤክስፖርት ስታንደርድ

በጥንድ

የሀገር ውስጥ ቆዳ ጫማ ኤከስፖርት ስታንደርድ h39-42/43

114

11

ፕላስቲክ ቦት ጫማ

በጥንድ

ጠንካራ ፕላስቲክ ከ 39-42/43

170

12

መለስተኛ ስኒከር ጫማ

በጥንድ

 

17

 

አድራሻ

2. መወዲደር የሚፈልግ በልብሰ ስረት እና በጨርቃ ጨርቅ አቅርቦት ሥራ የተሰማራ የንግድ ድርጅት ወይም አቅራቢ እንዲሁም በጫማ ንግድ ሥራ የተሠማራ ማንኛውም ሀጋዊ ድርጅት መወዳደር ይችላል፡፡ በጨርቃጨርቅ፣ ልብስ ስፌትና ጫማ እቅራቢነት የተሠማራ ጋዊ አቅራቢ ድርጅት ተጨማሪ መረጃ ከታች በተቀመጠው አድራሻ መጠየቅ ይችላል።

3. በዚህ ጨረታ masደር ሚፈልግ በጨርቃጨርቅ ልብስ ስፌት ዘርፍ የተሠማራ ድርጅት እንዲሁም በጫማ ንግድ ሥራ የተሰማራ አቅራቢየሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ግዴታ ነው:: የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው:: የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) ያለው

የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ማረጋገጫ ከገቢዎች ማቅረብ የሚችል፡፡ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆን ይኖርበታል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ዶከመንት ከታች ከተቀመጠው አድራሻ እየቀረቡ የተዘጋጀውን የመወዳደሪያ ሠነድ ብር 500.00 /እምስት መቶ ብር / የማይመለስ በመክፈል ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ በመውሰድ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

5. ጨረታው ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ይሆናል፡፡ 15ኛው ቀን ሥራ ቀናት ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀናት ላይ የሚከፈት ይሆናል ፡፡ ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ በ15ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሠዓት ድረስ ጨረታ ማስገባት የሚቻል ሲሆን በዚሁ ቀን 4:30 ላይ ጨረታው በስራ ቀናት ዕና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል :: ጨረታ ከማስገቢያው ሰዓት ዘግይቶ የመጣ ተጫራች ተቀባይነት የለውም፡፡

6. ተጫራቾች የሞሉት ዋጋ የማይለወጥና የማይስተካከል ነው። በግልፅ በሚታይና በማይጠፋ ቀለም ዋጋው ተሞልቶ መቅረብ አለበት፡፡

7. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ጨረታው በአየር ላይ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ለ 45 ቀናትይሆናል፡፡ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የጠቅላላ ዋጋ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በCPO ወይም ቅድመ ሁኔታ የማይጠይቅ የባንክዋስትና ማቅረብ ግዴታ ነው::

8. በጨረታው አከፋፈት ወቅት ተጫራቹ ወይም በደብዳቤ የተወከለ አካል ተገኝቶ መከታተል ይችላል።

9. ተወዳዳሪው ለእያንዳንዱ እቃዎች ናሙና በጨረታ ማስረከቢያው ቀን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

10. ተወዳዳሪዎች ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች የተጠቀሱትን ልብሶቹም ሆነ ጫማ የሚያቀርበው በሀረር ውሃና ፍሳሽ ንብረት ክፍል ነው፡

11. መ/ቤቱ ልብሶቹንም ሆነ ጫማዎቹን የሚረከበው ባቀረበው ፍላጎትና ናሙና መሠረት የቀረበ መሆኑን በባለሙያ ሲረጋገጥ ነው::

12 መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ሐረር ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት ቢሮቁጥር- 10 ስልክ ቁጥር፡-025-466-00-22 ፖስታ ሳጥን 198 ፋክስ 025-666-65-18

የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን

Save Tender