በጋም ሕ/ብ/ክ/መንግስት ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በጋምቤላ ከተማ የኅዳር 29 መሰብሰቢያ አዳራሽ ህንጻ ዕድሳት ለማከናወን በግንባታ ሥራ ተቋራጭ የብቃት ማረጋገጫ ደረጃ BC-3/GC-3 እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡