Tender Detail

Tender Details

  • Company የጋም/ሕ/ብ/ክ/መንግስት ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ጋምቤላ
  • Address ጋምቤላ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251-935155382
  • Website
  • Deadline19 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1500.00
  • Bid Security600,000 ብር (ስድስት መቶ ሺህ ብር)
  • opening date2025-11-19 00:00:00
  • Categories Construction Works , Contractors

በጋም ሕ/ብ/ክ/መንግስት ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በጋምቤላ ከተማ የኅዳር 29 መሰብሰቢያ አዳራሽ ህንጻ ዕድሳት ለማከናወን በግንባታ ሥራ ተቋራጭ የብቃት ማረጋገጫ ደረጃ BC-3/GC-3 እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የጋም/ሕ/ብ/ክ/መንግስት ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ጋምቤላ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በጋም ሕ/ብ/ክ/መንግስት ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በጋምቤላ ከተማ የኅዳር 29 መሰብሰቢያ አዳራሽ ህንጻ ዕድሳት ለማከናወን በግንባታ ሥራ ተቋራጭ የብቃት ማረጋገጫ ደረጃ BC-3/GC-3 እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው።

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣
  2. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሠርተፍኬት ያለው፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
  4. ከውዝፍ ግብር ነፃ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
  5. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያለው፤
  6. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ14 ተከታታይ የሥራ ቀናት ተጫራቾች ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ የማይመለስ 1500.00 /አንድ ሺህ አምስት መቶ/ ብር በመክፈል ከክልሉ ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ ክፍል በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታውን ዋስትና ማስከበሪያ 600,000 ብር (ስድስት መቶ ሺህ) ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ብቻ ከጨረታ ሠነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች ዕድሳቱን የሚያከናውኑበትን ዋጋ ዋናውንና ኮፒ ሁለት /2/ እና ካምፓኒ ፕሮፋይል ዋናውንና ኮፒ ሁለት /2/ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በ15ተኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30-4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ አስገብተው በዚሁ ቀን በ4፡30 ሰዓት ላይ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በክልሉ ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ ክፍል ይከፈታል፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በመሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር:- +251-935155382 ይጠቀሙ።

 

የጋም/ሕ/ብ/ክ/መንግስት ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ጋምቤላ

 

Save Tender