የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአፈ/ከሳሽ ቦጋለ ሆቴል እቁብ ማህበር በአፈ / ተከሳሾች ከነ ጌትነት መንግስት መካከል ስላለው የአፈዓፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የ1ኛ አፈ / ተከሳሽ ጌትነት መንግስት ንብረት የሆነ በአዘና ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኝ 500 ካሬ ቦታ ላይ የሚገኝ ቤት በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉት ሰዎች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።