የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአፈ/ከሳሽ ቦጋለ ሆቴል እቁብ ማህበር በአፈ / ተከሳሾች ከነ ጌትነት መንግስት መካከል ስላለው የአፈዓፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የ1ኛ አፈ / ተከሳሽ ጌትነት መንግስት ንብረት የሆነ በአዘና ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኝ 500 ካሬ ቦታ ላይ የሚገኝ ቤት በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልጉት ሰዎች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ቦጋለ ሆቴል እቁብ ማህበር በአፈ / ተከሳሾች ከነ ጌትነት መንግስት መካከል ስላለው የአፈዓፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የ1ኛ አፈ / ተከሳሽ ጌትነት መንግስት ንብረት የሆነ በአዘና ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኝ አዋሳኙም በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ የማዘጋጃ ቤት፣ በሰሜን ክብረት ቸኮል፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ታደሰ በሚያዋስነው መካከል የሚገኝ 500 ካሬ ቦታ ላይ የሚገኝ ቤት በመነሻ 6,809,689/ስድስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ዘጠኝ ሺህ ስድስት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ብር / ብር በማድረግ 2018 የጨረታ ማስታወቂያውን ከጥቅምት 16 ቀን 2018 አስከ ህዳር 16 ቀን ዓ.ም በ30 ቀን በአየር ላይ አንዲውል በማድረግ ህዳር 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4ተኛውን ብር በማስያዝ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል፡፡
የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት
