በሰሜን ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ጉዳይ ቡድን በአፈፃፀም ከሳሾች እነፍሬሕይወት ስለሺ 4 ሰዎች እና በተከሳሽ ወ/ሮ የወርቅውሃ ወሌ መካከል ያለውን የፍ/ብሔር ክርክር አስመልከቶ ኤጀርሳ ጎሮ ወረዳ የሚገኘው የቤት ቁጥር 7415 የሆነ መኖሪያ ቤት ፍርድ ቤቱ በጨረታ እንዲሸጥ ስለፈለገ ይህንን መኖሪያ ቤት መግዛት የሚፈልጉት ሰዎች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።