Tender Detail

Tender Details

  • Company በሰሜን ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ጉዳይ ቡድን
  • Address በሰሜን ሸዋ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline19 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-19 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በሰሜን ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ጉዳይ ቡድን በአፈፃፀም ከሳሾች እነፍሬሕይወት ስለሺ 4 ሰዎች እና በተከሳሽ ወ/ሮ የወርቅውሃ ወሌ መካከል ያለውን የፍ/ብሔር ክርክር አስመልከቶ ኤጀርሳ ጎሮ ወረዳ የሚገኘው የቤት ቁጥር 7415 የሆነ መኖሪያ ቤት ፍርድ ቤቱ በጨረታ እንዲሸጥ ስለፈለገ ይህንን መኖሪያ ቤት መግዛት የሚፈልጉት ሰዎች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።

በሰሜን ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ጉዳይ ቡድን


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፈፃፀም ከሳሾች እነፍሬሕይወት ስለሺ 4 ሰዎች እና በተከሳሽ ወ/ሮ የወርቅውሃ ወሌ መካከል ያለውን የፍ/ብሔር ክርክር አስመልከቶ በሸገር ከተማ፣ በቡራዩ ክ/ከተማ አስተዳደር፣ ኤጀርሳ ጎሮ ወረዳ የሚገኘው የካርታ ቁጥር ኤ-95-4114/84፣ የቤት ቁጥር 7415 የሆነ መኖሪያ ቤት ስፋቱ 865.5 ካሬ ሜትር አዋሳኞቹ የፍርድ ባለእዳ ድርሻ በምዕራብ ወ/ሮ ፎዚያ ከማል፣ በደቡብ የግለሰብ ንብረት፣ በሰሜን መንገድ የሚዋስነውን በጨረታ እንዲሸጥ የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ስላዘዘ የመነሻ ዋጋ ብር 15,000,000.00 /አስራ አምስት ሚሊዮን ብር/ ለመሸጥ ስለፈለገ ይህንን መኖሪያ ቤት መግዛት የሚፈልጉት ሰዎች ከ10/02/2018 እስከ 10/03/2018 ድረስ ለአንድ ወር በአየር ላይ በመቆየት መግዛት የሚፈልጉት ሰዎች በቤቱ ቦታ ተገኝታችሁ እንድትገዙ ማስታወቂያ በመለጠፍ የሚገዙት ሰዎች በ11/03/2018 በ4፡00 እንዲቀርቡ የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት አዟል፡፡

 

በሰሜን ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ጉዳይ ቡድን

 

Save Tender