በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡ - ሎት 1.የደንብ ልብስ ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት 3. የፅዳት ዕቃዎች ሎት 4. የመኪና እቃዎች ሎት 5- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡