የትምህርት፣ የፅዳት፣ የደንብ ልብስና ስፖርት ትጥቅ፣ መፅሐፍት፣ ኤሌክትሮኒክስና ቋሚ ዕቃዎች ግዥ – ጨረታ ቁጥር 01/2019 – የጆን ኤፍ ኬኔዲ ቁጥር 1 አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የጆን ኤፍ ኬኔዲ ቁጥር 1 አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት በ 2018 በጀት ዓመት በመጀመሪያ ዙር ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።