የቡሌ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት የእስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ግዥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን ቡሌ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤት የጽሕፈት መሳሪያ ምድብ 1. እስቴሽነሪ፣ ምድብ 2. የጽዳት ዕቃዎች፣ ምድብ 3. ኤሌክትሮኒክስ፣ ምድብ 4 ፈርኒቸሪ፣ ብቁ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡