ድርጅታችን ሜድኮን ኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በዋና መስርያ ቤቱና አዲስ አበባ ውስጥ ባሉት ፕሮጀክቶች የ24 ሰዓት የጥበቃ አገልግሎት የሚያቀርቡ ኤጀንሲዎች ጋር አወዳድሩ የጥበቃ አገልግሎት ማግኝት ይፈልጋል ይህንን አገልግሎት የሚሰጡ ኤጀንሲዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያማሉ ኤጀንሲዎች ጋር አብሮ መስራት ይፈልጋል።