Tender Detail

Tender Details

  • Company Medcon Engineering & Construction Plc (ሜድኮን ኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር)
  • Address ቦሌ ቡልቡላ ጊዩርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ የድርጅቱ ባችንግ ፕላንት ቢሮ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0930077472
  • Website
  • Deadline02 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-02 00:00:00
  • Categories Security Service

ድርጅታችን ሜድኮን ኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በዋና መስርያ ቤቱና አዲስ አበባ ውስጥ ባሉት ፕሮጀክቶች የ24 ሰዓት የጥበቃ አገልግሎት የሚያቀርቡ ኤጀንሲዎች ጋር አወዳድሩ የጥበቃ አገልግሎት ማግኝት ይፈልጋል ይህንን አገልግሎት የሚሰጡ ኤጀንሲዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያማሉ ኤጀንሲዎች ጋር አብሮ መስራት ይፈልጋል።

Medcon Engineering & Construction Plc (ሜድኮን ኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጥበቃ አገልግሎት

 

ድርጅታችን ሜድኮን ኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በዋና መስርያ ቤቱና አዲስ አበባ ውስጥ ባሉት ፕሮጀክቶች የ24 ሰዓት የጥበቃ አገልግሎት የሚያቀርቡ ኤጀንሲዎች ጋር አወዳድሩ የጥበቃ አገልግሎት ማግኝት ይፈልጋል ይህንን አገልግሎት የሚሰጡ ኤጀንሲዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያማሉ ኤጀንሲዎች ጋር አብሮ መስራት ይፈልጋል።

  1. በዘርፉ የታደስ ንግድ ፍቃድ & የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችለ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው።
  2. ተጫራቹች የብቃት መስፈርት ማረጋገጫ (legibility Certificate) ሙያዊ ነክ መስፈርቶቸ ማረጋገጫ (Technical Requirement)።
  3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተ.ቁ. 7.4 እና 7.5 መሰረት መሆነ አለበት።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ ቦሌ ቡልቡላ ጊዩርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቹች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል።

 

አድራሻ ፡-

ቦሌ ቡልቡላ ጊዩርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ የድርጅቱ ባችንግ ፕላንት ቢሮ በመምጣት ሰነድን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0930077472 እና 0921599520

 

Save Tender