በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የሶዶ ዳጪ ወረዳ ዝጽ/ቤት ለወረዳው ሴከተሮች በ2019 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒከስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮችን እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዘት ይፈልጋል።
በደቡብ መዕራብ ሸዋ ዞን የሶዶ ደጪ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተሮች በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ፈርኒቸሮችን፤ የመኪና ጎማ እና የሞተር ሰይከሎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ መግዘት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የምያሟላ አቅራቢ መወዳደር ይችላል፡፡