Tender Detail

Tender Details


በደቡብ መዕራብ ሸዋ ዞን የሶዶ ደጪ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተሮች በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ፈርኒቸሮችን፤ የመኪና ጎማ እና የሞተር ሰይከሎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ መግዘት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የምያሟላ አቅራቢ መወዳደር ይችላል፡፡

ደቡብ መዕራብ ሸዋ ዞን የሶዶ ደጪ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት


ግዢ ጨረታ ማስታወቂቂያ ቁጥር 1/2018

በደቡብ መዕራብ ሸዋ ዞን የሶዶ ደጪ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተሮች በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ፈርኒቸሮችን፤ የመኪና ጎማ እና የሞተር ሰይከሎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ መግዘት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የምያሟላ አቅራቢ መወዳደር ይችላል፡፡

የቀረቡት መስፈሪቶች፦

1. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ህጋዊ 2018 የታደሰ ንግድ ፍቃድ በስማቸው ያለቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ወይም ያልከፈሉበት ምክንያት ከገቢዎች ጽ/ቤት - ደብዳቤ ማቅረብ የምችል::

2. በገ/ኢ ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የምችል አንድሁም የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፤ የቲን (TIN)፤ የሻት ማስረጃ መቅረብ የምችል፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ መስከበሪያ 10000 (አስር ሺ ብር)በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO) ከጨረታ ሰነድ ውጪ አሽገው ወይም በካሽ ማቅረብ አለበት::

4. ጨረታውን አሸናፊ የሆነ አካለ የውል መስከበሪያ ለስያዝ ይገደዳል::

5. ለጨረታ የምቀርቡ ዕቃዎች በኢት.ደ.ኤጄ. የተረጋገጠ መሆን አለበት::

6. ተጫራቾች በምያቀርቡት የዕቃ ዋጋ ሰነድ ላይ የመንግስት ታክስ አካቶ (ደምሮ) መስራት ይኖርበታል:: ነገር ግን ሳይደምር ብያስገባ እንደ ደመረበት ተስቦ ይሰራል::

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሙሉውን በማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) መግዛት ይችላሉ፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀንጀምሮ ወይም 12/01/2018) እስከ ድረሰ ከሶዶ ደጪ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በተከታታይ የሥራ ቀናት ከቢሮ ቁጥር 04 ገዝተው በ15ኛ የስራ ቀን እስከ 11፡20 ሰዓት ማስገባት ይችላሉ::

9 ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ ዋጋ እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ 8 ቁጥር ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለሰነዱ በተዘገጀ ሳጥን ማስገባት ይችላል::

10, ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት በ15ኛው በሥራ ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ16ኛው በሥራ ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾቸ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው አደራሽ በይፋ ይከፈታል::

11. ከተገለጸው የጨረታ ግዜ ሰሌዳ ቀድሞም ሆነ ዘግይተው ለምመጡ ተጫራቾች መስሪያ ቤቱ የማይቀበል መሆኑን ይገልጸል::

12. ጨረታውን የምያሸንፉ ተጫራቾች ሁሉ የሸነፉትን ዕቃ በሙሉ እስከ መ/ቤቱ ግምጃቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማድረስ የምችል::

 

13. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ

ተጫራቾች አስፈላግውን _ ናሙና የደንብ ልብስ፣ እስክርብቶ ፤ አጀንዳ፤የኮምፕውተር _ ወረቀትና ማስታወሻ ደብተሮችን ጽ/ቤቱ መቅረብ ይኖርባቸዋል::

አድራሻ፦

በደቡብ መዕራብ ሸዋ ዞን የሶዶ ደጪ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በቡታጀራ መንገድ ከ አ/አ 74 ኪ.ሜ ለይ ይገኛል::

በስልክ ቁጥሮ 0911693710/0996612556

ደቡብ መዕራብ ሸዋ ዞን የሶዶ ደጪ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት

Save Tender