በሐረሪ ህዝብ ክ/መንግስት የሶፊ ወረድ መስተዳድር አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ፤ የጽዳት እቃዎች ፤ ኤሌክትሪከስ፤ ፈርኒቸሮች በተመደበው በጸደቀው የ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡