በሐረሪ ህዝብ ክ/መንግስት የሶፊ ወረድ መስተዳድር አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ፤ የጽዳት እቃዎች ፤ ኤሌክትሪከስ፤ ፈርኒቸሮች በተመደበው በጸደቀው የ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሐረሪ ህዝብ ክ/መንግስት የሶፊ ወረድ መስተዳድር
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁ ር-ሃ/ወ/መ002/2018
በሐረሪ ህዝብ ክ/መንግስት የሶፊ ወረድ መስተዳድር አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ፤ የጽዳት እቃዎች ፤ ኤሌክትሪከስ፤ ፈርኒቸሮች በተመደበው በጸደቀው የ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
1. ከላይ የተጠቀሰውን ግዥን ለመፈጸም በዘርፍ የተሰማራችሁ ብቃት ማረጋገጫ ያላችሁ እና በጨረታ ሰነዱ የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በሰነዱ የተገለጹትን አግባብነት ያላቸውን ሰነዶች ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር በማያያዝ ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎች /ተጫራቾች በጨረታው እንድሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡
2. የጨረታው ሂደት በሐረሪ ህዝብ ክልልመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ እና የግዥ አፈፃፀም መመሪያ በተገለፀው በግልፅ ጨረታስነ-ስርዓት ይፈፀማል
3. የተሟላ የጨረታ ሰነዶችን በአማረኛ ሆኖ ማንኛውም ብቃትና ፍላጎት ያለው ተጫራች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺ ብር/ በመከፈል የተሟላ በአማረኛ የተዘጋጀ ጨረታ ሰነድ በቢሮ ፋይናንስ ከፍል ቦሮ ቁጥር 09 ለተከታታይየስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን መግዝት ይችላሉ
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /BID BOND/ 20,000.00 / ሀያ ሺ ብር / በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሚያቀርቡት የመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዞ ያቀርባሉ
5. የጨረታ ማቅረቢያ ሰነዱ በታሸገ ፖስታ ሆኖ በፖስታው ላይ የተጫራቹ ሙሉ ስም አድራሻና ፊርማ ማህተም በማድረግ የተወዳደሩበትን የአገልግሎት አይነት በመግለጽ ጨረታው አየርላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ከቀኑ እስከ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን መግባት ይኖርበታል፡፡
6. ጨረታው አየር ላይ ከዋለ በ15ኛው የስራ ቀን 9፡50ጀምሮ የጨረታው ሰነድ ማስገባት የማናስተናግድ ስለሆነ ከተዘጋ በኋላ የሚቀርቡ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም
7. ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት በዋለ በጠ6ኛው የስራ ቀን ጠዋት 3፡30 ተዘግቶ በዛው እለት 4፡30 ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቢሮ ቁጥርና ፋይናንስ ንብረት አስተዳር ደጋፊ የስራ ሂደት ከፍል ጨረታው ይከፈታል
8. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብ የተጠበቀ ነው
9. ለተጨማሪ መረ ጃ-: 0911988746 /0915027462 ይደውሉ
በሐረሪ ህዝብ ክ/መንግስት የሶፊ ወረድ መስተዳድር
