አድራሻው በማእከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ስልጤ ዞን በቅባት ከተማ አስተዳደር የሆነው አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረስብ ድርጀቶች ኤጀንሲ በአዋጅ ቁጥር 113/2011 መሰረት በመዝገብ ቁጥር 1544 ዳግም ተመዝግቦ ሕጋዊ ፍቃድ ያለው ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ለ2017/18 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተማርዎች በጠቅላላው 16,750 /አስራ ስድስት ሺ ሰባት መቶ ሃምሳ/ ራድካል ባለ 50 ሉክ ደብተር ሽፋኑ ፕላስትከ የሆነ/orgianal/ አንደኛ ደረጃ ደብተር መግዛት ይፈልጋል::