Tender Detail

Tender Details

  • Company በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን በቅባት ከተማ አስተዳደር አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት
  • Address ደቡብ ክልል ኢትዮጵያ, Phone: 0468820140
  • Website
  • Deadline20 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price600.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-09-20 00:00:00
  • Categories Educational And Training Equipment And Machinery

አድራሻው በማእከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ስልጤ ዞን በቅባት ከተማ አስተዳደር የሆነው አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረስብ ድርጀቶች ኤጀንሲ በአዋጅ ቁጥር 113/2011 መሰረት በመዝገብ ቁጥር 1544 ዳግም ተመዝግቦ ሕጋዊ ፍቃድ ያለው ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ለ2017/18 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተማርዎች በጠቅላላው 16,750 /አስራ ስድስት ሺ ሰባት መቶ ሃምሳ/ ራድካል ባለ 50 ሉክ ደብተር ሽፋኑ ፕላስትከ የሆነ/orgianal/ አንደኛ ደረጃ ደብተር መግዛት ይፈልጋል::

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን በቅባት ከተማ አስተዳደር አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት


                                                                        ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ደብተር ግዢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

አድራሻው በማእከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ስልጤ ዞን በቅባት ከተማ አስተዳደር የሆነው አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረስብ ድርጀቶች ኤጀንሲ በአዋጅ ቁጥር 113/2011 መሰረት በመዝገብ ቁጥር 1544 ዳግም ተመዝግቦ ሕጋዊ ፍቃድ ያለው ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ለ2017/18 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተማርዎች በጠቅላላው 16,750 /አስራ ስድስት ሺ ሰባት መቶ ሃምሳ/ ራድካል ባለ 50 ሉክ ደብተር ሽፋኑ ፕላስትከ የሆነ/orgianal/ አንደኛ ደረጃ ደብተር መግዛት ይፈልጋል:: በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ በዘርፉ የተሰማራ ማንኛውም ድርጅት የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቫትና የተርን ኦቨር ሰርተፊኬት፤ ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ስራዎችን ሰርቶ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ደብዳቤ ካለና ሌሎች ለጨረታው አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችንና በማይመለስ ብር 600 (ስድስት መቶ ብር ብቻ) የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ገዝቶ በመሙላት እንዲሁም የሚወዳደርበትን ጠቅላላ ዋጋ ቢያንስ 2 ፐርስንት በባንከ በተረጋገጠ CPO ጨምሮ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስተወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ማስገባት የሚችል መሆኑን እየገለፅን ጨረታው በ 7ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ተዘገቶ 8:30 ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወከሊቻቸው በተገኙበት ይከፈታል 7ኛው ቀን የረፍት (የበአል) ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን ይከፈታል። ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 

ማሳሰቢያ፡- 

  • አሸናፊው ድርጅት ወይም ግለሰብ ደብተሮችን በራሱ ትራንስፖርት ድርጅቱ ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡  

  • የደብተሩን ሳምፕል (ናሙና) - ሰነድ ሲገዙ መመልከት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡ -0468820140/0468800440 

                በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን በቅባት ከተማ አስተዳደር አይናጌ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት

 

Save Tender