የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የተለያዩ መለዋጫዎችን እነርሱም፦ ሎት 1/ የትምህርት ቁሳቁስ ሎት 2/የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች ሎት 3/ የስፖርት ቁሳቁስ ሎት 4/ ቀለብ ሎት 5/ የምግብ ማጣፈጫ ሎት 6/ የመኝታ ቁሣቁስ እና ሎት 7 የአልጋ ችፑድን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡