የጨረታ ማስታወቂያ በ/ደ/ምዕ/አ/ሕ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ከላስተር ፋይናንስ ዩኒት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የአላቂ የጽ/መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች እና የተሸከርካሪ መኪና ኦርጅናል መለዋወጫ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡