የጨረታ ማስታወቂያ በ/ደ/ምዕ/አ/ሕ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ከላስተር ፋይናንስ ዩኒት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የአላቂ የጽ/መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች እና የተሸከርካሪ መኪና ኦርጅናል መለዋወጫ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በ/ደ/ምዕ/አ/ሕ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ከላስተር ፋይናንስ ዩኒት
የጨረታ ማስታወቂያ
በ/ደ/ምዕ/አ/ሕ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ከላስተር ፋይናንስ ዩኒት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የአላቂ የጽ/መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች እና የተሸከርካሪ መኪና ኦርጅናል መለዋወጫ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 አላቂ ጽ/መሣሪያ ፣ ሎት 2 የተሸከርካሪ መኪና ኦርጅናል መለዋወጫዎች እና ሎት 3 ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ስለዚህ የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራች ድርጅቶች/እንዲወዳደሩ ይጋበዛሉ፡፡
1/ ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስችል በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የሥራ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ ፡፡
2/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3/ የተጨማሪ እሴት ታከስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
4/ በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5/ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) ብቻ ከጨረታ በባንክ
በተረጋገጠ ሲፒኦ፣ በጥሬ ገንዘብና በሌተር ኦፍ ከሬዲት ሰነድ ጋር በፖስታ ለብቻው በማሸግ ማቅረብ የሚችሉ
6/ የጨረታ ሰነዱን ሎት፣ ሎት 2 እና ሎት 3 ብር 400 (አራት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል ፡፡
7/ ተጫራቾች የማወዳደሪያ ሰነዱን ዋናውና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በሁለት ፖስታ ኦርጂናልና ኮፒ በማለት በሸኮ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ከላስተር ፋይናንስ ዩኒቲ ቢሮ ቁጥር 02 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8/ ተጫራቾች ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ቀኑ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል ፡፡
9/ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
10/ አቅራቢዎች የሚሞሉት ዋጋ ከነቫቱ መሆን አለበት ካልሆነ መ/ቤቱ የተሞላውን ዋጋ ከነቫቱ እንደተሞላ አድርጎ ነው የሚወስደው፡፡
11/ ይህ ጨረታ ለ60 /ስልሳ/ ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ዕቃዎችን በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቀው እስከ ሸኮ ከተማ ማዕከል ማቅረብ
የሚችሉ መሆን አለባቸው::
አድራሻ፡- ቤንች ሸኮ ዞን ሽኮ ከተማ ኢኮኖሚ ከላስተር ፋይናንስ ዩኒት አስተባባሪ
ስልክ ቁጥር፡- 0917863707
በ/ደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተር ፋይናንስ ዩኒት
