በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ ሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (22-02B) ከሳይት ወርክ (Site Work) ስራ ጋር በተያያዘ ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የድንጋይ ግንብ እንዲሁም የአጥር ስራዎችን ለመስራት ተጫራቾች የድንጋይ አቅርቦት በራሳቸው በማቅረብ የግንባታ ስራዎችን ለማሰራት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ጋር ውል አስሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡