Tender Detail

Tender Details

  • Company በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፖርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት
  • Address በሐረር ፌደራል ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ፡ ሐረር ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 17 81 96 26
  • Website
  • Deadline23 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security150,000.00 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር)
  • opening date2025-09-23 00:00:00
  • Categories Construction Works

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ ሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (22-02B) ከሳይት ወርክ (Site Work) ስራ ጋር በተያያዘ ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የድንጋይ ግንብ እንዲሁም የአጥር ስራዎችን ለመስራት ተጫራቾች የድንጋይ አቅርቦት በራሳቸው በማቅረብ የግንባታ ስራዎችን ለማሰራት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ጋር ውል አስሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፖርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት


 

የጨረታ ቁጥር መኮኢ

/ፕሮ/22-02B/15/2018

 

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ ሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (22-02B) ከሳይት ወርክ (Site Work) ስራ ጋር በተያያዘ ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የድንጋይ ግንብ እንዲሁም የአጥር ስራዎችን ለመስራት ተጫራቾች የድንጋይ አቅርቦት በራሳቸው በማቅረብ የግንባታ ስራዎችን ለማሰራት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ጋር ውል አስሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን የሚገልፅ ታክስ ክሊራንስ (tax clearance) ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. በተጫራቾች መመሪያ ላይ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቅዳሜ ሙሉ ቀንን ጨምሮ ሐረር በፌደራል ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌደራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፓርትመን ግንባታ ፕሮጀክት አስተዳደርና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ደርጃ 6 (GC, BC) እና ከዚያ በላይ ያለው የስራ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የህጋዊነት፣ የቴክኒካል እና የፋይናንሻል መጫረቻ ሰነዶች ለየብቻው ታሽጎ ማቅረብ አለባቸው፣
  7. የስራው መጠን ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል።
  8. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር) በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ /የመጫረቻ ሰነዳቸውን/ የድርጅቱን ማህተም፣ የተወካይ ሙሉ ስም እና ፊርማ እንዲሁም አድራሻቸውን በመግለፅ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው ቀንና ሰዓት መሰረት እስከ መስከረም 13/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው መስከረም 13/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ አቅርቦትና ግዢ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
  10.  ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- በሐረር ፌደራል ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ስልክ ቁጥር፡- 09 17 81 96 26 / 0254-66 43 59

 

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሐረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታል እና አፖርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት

 

Save Tender