በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃ/ቃሊቲ ክ/ከተማ የህብረት ችቦ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃ/ቃሊቲ ክ/ከተማ የህብረት ችቦ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የስፖርት መምህራን ትጥቆች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ሌሎች የፅዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መፃሕፍት፣ ቋሚ ዕቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡