በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት 001 ለ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ ህክምና እቃዎች፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ጥገና እና ቋሚ እቃዎች (10 ሎቶች) አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት የሚያስፈልጉ ሎት ፡ የደንብ ልበስ፣ ሎት 2 ፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት 3 ህትመት፣ ሎት4 ህከምና እቃዎች፣ ሎት 5 ትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ ሎት 6 ፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት 8 ለተለያዩ ጥገናዎች፣ ሎት 9 ቋሚ ዕቃ፣ ኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ አገልግሎት ብቃት ባላቸውና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል ፡፡