በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት የሚያስፈልጉ ሎት ፡ የደንብ ልበስ፣ ሎት 2 ፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት 3 ህትመት፣ ሎት4 ህከምና እቃዎች፣ ሎት 5 ትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ ሎት 6 ፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት 8 ለተለያዩ ጥገናዎች፣ ሎት 9 ቋሚ ዕቃ፣ ኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ አገልግሎት ብቃት ባላቸውና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል ፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት የሚያስፈልጉ ሎት1 ፡ የደንብ ልበስ፣ ሎት 2 ፅህፈት መሳሪያ፣ ሎት 3 ህትመት፣ ሎት4 ህከምና እቃዎች፣ ሎት 5 ትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ ሎት 6 ፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት 8 ለተለያዩ ጥገናዎች፣ ሎት 9 ቋሚ ዕቃ፣ ኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ አገልግሎት ብቃት ባላቸውና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል ፡፡
በዚህም መሰረት-
1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎተ ያላቸው ተጫራቾች ሕጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብርየከፈሉ፣ የተጨማሪ አሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑና ቲን ያላቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ለሎት 1 የደንብ ልብስ 30,000 ለፅህፈት መሳሪያ ብር 40,000፣ ለህከምና ዕቃዎች 1,000 ሎት 5 ትምህርት መርጃ መሳሪያዎች 18,000 ሎት 6 ለፅዳት እቃ 32,000፣ ሎት 7 ለልዩ ልዩ መሳሪያዎች ብር 2,000 ሎት 8 ለተለያዩ ጥገናዎች 7.000 ለቋሚ እቃ ግዢ ብር 7,000 እና ለኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ብር 7,000 ለፈርኒቸሮች 7,000 ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
3. ተጫራቾች ጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 150.00(አንድ መቶ ሃምሳ ብር ብቻ) በመከፈል በን/ስ/ላ/ከ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ቢቁ 13 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ10 የስራ ቀናት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5. ጨረታው በአስረኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አንደኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ተወዳዳሪዎች አላቂ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ በሙሉ ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለቋሚ ዕቃዎች ግን በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት የተሟላ የፍላጎት መግለጫ ማዘጋጀትና ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንደንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መከፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
9.አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ስድራሻ፡- ጀሞ ቁ የጋራ መኖሪያ ቤት አጠገብ ከኪሩ ባርና ሬስቶራንት ፊትለፊት የኮብል እስቶን መንገድ 300 ሜ ገባ ብሎ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር 011-8-35-33-92/97
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት
