በአብከመ በምስራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ዕ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሚገዙ የተለያዩ እቃወችን ማለትም ፣ 1 የኤሌክትሮኒከስና ተዛማች እቃዎች ፣ 2 የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች 3. የባህል አልባሳትና ጫማ / ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም አስ/ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገን/ጽ/ቤት ለደጀን ከተማ አስተዳደር ባለ በጀት ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ ህጋዊ ነጋዴዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡