በአብከመ በምስራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ዕ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሚገዙ የተለያዩ እቃወችን ማለትም ፣ 1 የኤሌክትሮኒከስና ተዛማች እቃዎች ፣ 2 የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች 3. የባህል አልባሳትና ጫማ / ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም አስ/ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገን/ጽ/ቤት
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ግዥ ፋን/እስከድን
ቁጥር ገኢት/ዴ/-252/18
በአብከመ በምስራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ዕ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
ሚገዙ የተለያዩ እቃወችን ማለትም ፣
1 የኤሌክትሮኒከስና ተዛማች እቃዎች ሎት፣
2 የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ሎት
3. የባህል አልባሳትና ጫማ / ሎት3
ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከተማ አስተዳደሩ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ
ተጫራቾች በሙሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡
በዘመኑ የታደሰህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
2.የግብር ከፋ ይመለያ ቁጥር / ያላቸው፣
3.ግዥው ወይም ዋጋው ከ200ሽኅ ሰላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ/Aፐ ከፋይነት " የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች " በጨረታ ለመሳተፍ ከላይከተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ 1-ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
5.የግዥው ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
6. ተጫራቾች እያንድንዱን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ በኢትዮጲያ ብር/ በመክፈል ከደጀን ከተማ ኣስተዳደር ገንዘብ ዕ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር18 ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር ለ15 ተከታታይ ቀናት ማግኘት ይቻላል፣
7.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድቦንድ/ ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ሎት ካቀረቡት ዋጋ ላይ 1.5 ፐርሰንት በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችል እና በጨረታው ላይ ችግር ቢከሰትና ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ በራሱ ምክንያት ውል ባይፈጽም ያስያዘውን የጨረታ ማስከበሪያ የሚወረስ መሆኑንና ካሸነፈ ለውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ የሚችል፡፡
8 የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በግዥ መመሪያዉ መሰረት ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡
9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሁሉንም መስፈርቶች በፖስታው ላይ በማሟላት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የሚመለከታቸውን ሰነዶች በሙሉ በማድረግ ስርዝ ድልዝ በሌለበት ሁኔታ በጀርባው ላይ ድርጅቱን አድራሻ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ደጀን ከተማ ገንዘብ ዕ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 18 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡የጨረታ ሳጥኑ በ16ኛው ቀን 3፡50 ይታሸጋል፡፡
10. የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ያለበት ከሆነና ለመለየት አሻሚ ከሆነ ዋጋ አይኖረውም፡፡
11.መ/ቤታችን ከሚገዛው እቃ 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል፡፡
12. ተጫራቾች የሚለዩት በእያንዳንዱ ምድብ ወይም ሎት ነው፡፡
13. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በቢሮ ቁጥር 18 በ16ኛዉ ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
14.የመከፈቻ ቀኑ በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
15.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
16.በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር18 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ጥር 058-776-00-24 /058 776 10 09 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
በአብክመ.በምስ/ጐ/ዞን ደጀን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
