በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የአፄ ናኦድ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ግዥ የሚያስፈልገውን የተለያዩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር አፄ ናኦድ አንደኛና እና መካከለኛ ደረጃት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ግዥ የሚያስፈልገውን፡ የተለያዩ አላቂ የትምህርት፣ አላቂ የቢሮ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የስፖርት እቃዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች ፣የህንፃና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ እቃዎች እና የማባዥያ ማሽን ጥገና፣ልዩ ልዩ የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡