ኒዩትሪሽን ፎር ኤዱኬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት (Nutrition 4 Education & Development - N4ED) የተባለው የሲቪል ማህበረሰብ አገር በቀል ድርጅት ከነሀሴ 26 ቀን 2008 ዓ/ም ጀምሮ በላይሰንስ ቁጥር 3687 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ ሲንቀሳቀስ˙ ቆይቷል። ድርጅቱ በየዓመቱ በሰኔ 30 ሂሳቡን የሚዘጋ ሲሆን፣ የ 2017 ዓ/ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡