Tender Detail

Tender Details

  • Company ኒዩትሪሽን ፎር ኤዱኬሽን ኤንድ ዴቨሎኘመንት
  • Address አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Phone: 0927047276
  • Website
  • Deadline11 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-09-11 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ኒዩትሪሽን ፎር ኤዱኬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት (Nutrition 4 Education & Development - N4ED) የተባለው የሲቪል ማህበረሰብ አገር በቀል ድርጅት ከነሀሴ 26 ቀን 2008 ዓ/ም ጀምሮ በላይሰንስ ቁጥር 3687 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ ሲንቀሳቀስ˙ ቆይቷል። ድርጅቱ በየዓመቱ በሰኔ 30 ሂሳቡን የሚዘጋ ሲሆን፣ የ 2017 ዓ/ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡

ኒዩትሪሽን ፎር ኤዱኬሽን ኤንድ ዴቨሎኘመንት


                                                                                        የጨረታ ማስታወቂያ 

 ኒዩትሪሽን ፎር ኤዱኬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት (Nutrition 4 Education & Development - N4ED) የተባለው የሲቪል ማህበረሰብ አገር በቀል ድርጅት ከነሀሴ 26 ቀን 2008 ዓ/ም ጀምሮ በላይሰንስ ቁጥር 3687 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ ሲንቀሳቀስ˙ ቆይቷል። ድርጅቱ በየዓመቱ በሰኔ 30 ሂሳቡን የሚዘጋ ሲሆን፣ የ 2017 ዓ/ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች (Audit firms) ከዚህ በታች የተጠቀሱትት በማሟላት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፦

 ሀ. የኦዲተር የሙያ ማረጋገጫ፣

 ለ. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣

 ሐ. የዘመኑን ግብር ስለመከፈሉ መረጃ፣

 መ. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣

 ሠ. የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) የምዝገባ የምስከር ወረቀት፣

 ረ. ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (A,A.B.E) ፈቃድ፡። 

ለመጫረት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች የምትሰሩበትን ዋጋና የሚያስፈልገውን የጊዜ መጠን የሚገልጽ ፕሮፖዛል በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርጋችሁ ሳር ቤት (ከአደምስ ፓቪሎን በታች ባለው ጸሃይ ኢንሹራንስ ያለበት ህንጻ ላይ ሁለተኛ ፎቅ) በሚገኘው ቢሯችን ይህ ማስታወቂያ በወጣበት በ10 የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ በ 0927047276 ወይም 0942201931 ስልክ ቁጥር ይደውሉልን።

                                                                        ኒዩትሪሽን ፎር ኤዱኬሽን ኤንድ ዴቨሎኘመንት

Save Tender