ልዩ ልዩ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሮ.ህ 002/2017 ሮህሌት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ስመር ሰብል ፓምፕ/ Submersible Pump/፤ ቨርቲካል ፓምፕ Vertical Pump/፤ ላብራቶሪ/ Laboratory Equipment/ ኤሌክትሪካል ፓይፕ እና ፊቲንግ ዕቃዎች Electrical Pipe and Fitting/ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፤