Tender Detail

Tender Details

  • Company ሮህሴት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር አዲስ አበባ
  • Address አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Phone: 0933922257
  • Website
  • Deadline09 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price150.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-09-09 00:00:00
  • Categories Laboratory Equipment And Chemicals , Electrical Materials

ልዩ ልዩ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሮ.ህ 002/2017 ሮህሌት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ስመር ሰብል ፓምፕ/ Submersible Pump/፤ ቨርቲካል ፓምፕ Vertical Pump/፤ ላብራቶሪ/ Laboratory Equipment/ ኤሌክትሪካል ፓይፕ እና ፊቲንግ ዕቃዎች Electrical Pipe and Fitting/ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፤

ሮህሴት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር አዲስ አበባ


                                                     ሮህሴት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ 

ልዩ ልዩ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሮ.ህ 002/2017 ሮህሌት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ስመር ሰብል ፓምፕ/ Submersible Pump/፤ ቨርቲካል ፓምፕ Vertical Pump/፤ ላብራቶሪ/ Laboratory Equipment/ ኤሌክትሪካል ፓይፕ እና ፊቲንግ ዕቃዎች Electrical Pipe and Fitting/ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፤

 ስስሆነም ተጫሪቶች ከዚህ በታች የተመሰከቱትን ነጥቦች በሚማሳት ቀርበው መወዳደር ይችሳሱ:: 

  1. በንፋስ ስልክ ላፍቶ በልዩ ስሙ ጀርመን አደባባይ ወረዳ 13 ሮያል ሴራሚክስ ህንፃ ጎን ያለው ነጭ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ በሚገኘው በድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት በመምጣት የንብረቶችን ዝርዝር መረጃ የያዘ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ የማይመለስ ብር 150.00 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፤  

  2. ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ልዩ ልዩ ንብረቶችን ከላይ በተጠቀሰው መስሪያ ቤት በመሄድ ማመልከት ይችላሉ:: 

  3. የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሮህሌት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅታችን ቢሮ ማስወገድ አገልግሎት መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፤ 

  4. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለፀላቻ በ7 የስራ ቀናት ባሉት 5 በተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ በሙሉ በመክፈል በአስር /10/ ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ አለባቸው፤ ሆኖም ሙሉ ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ መክፈል ካልቻሉ የስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል፤  

  5. ድርጅቱ ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሊሆን በማናቸውም ጊዜ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

  6. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0933922257 ወይም 0940685724 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፤                                                                                                                                                   ሮህሴት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር አዲስ አበባ

Save Tender