ግልጽ የጨረታ ማስወቂያ በልደታ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ማያ የመጀመሪያና መካ/ደ/ት/ቤት በ2018ዓ.ም የበጀት ዓመት የምንፈልጋቸው ዝርዝር ዕቃዎች፡- * ሎት 1 እና 2 የደንብ ልብስ እና ስፈት የጨረታ ማስከበሪያ በብር 10,000 * ሎት3 ፤5እና 6 አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የጽዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር 5,000 * ሎት 4 ህትመት የጨረታ ማስከበሪያ በብር 3.000 * ሎት7 የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር 8,000 * ሎት 8 ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር 8,000 * ሎት 9 የኤሌክትሮኒከስ እድሳትና ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር 25,000 * ሎት 10 የተለያዩ እድሳትና ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር 50,000 ብቃት ያላቸው እና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።