የጽህፈት መገልገያ መሳሪያዎች የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች እንዲሁም የደንብ፣ የደህንነት እና የደንብ ጫማ ግዥ ግልፅ ጨረታ መመሪያና ማስታወቂያ ድርጅታችን በ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መገልገያ መሳሪያዎች፣የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች እንዲሁም የደንብ ልብስ፣ የደህንነት እና የደንብ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡