Tender Detail

Tender Details

  • Company እለት ደራሽ የእርዳታ ትራንስፖርት ድርጀት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 011 439 00 75
  • Website
  • Deadline08 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን ለየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-09-08 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials , Safety Clothe And Shoes

የጽህፈት መገልገያ መሳሪያዎች የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች እንዲሁም የደንብ፣ የደህንነት እና የደንብ ጫማ ግዥ ግልፅ ጨረታ መመሪያና ማስታወቂያ ድርጅታችን በ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መገልገያ መሳሪያዎች፣የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች እንዲሁም የደንብ ልብስ፣ የደህንነት እና የደንብ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

እለት ደራሽ የእርዳታ ትራንስፖርት ድርጀት


እለት ደራሽ የእርዳታ ትራንስፖርት ድርጀት

የጨረታ ቁጥር ዕ/ደ/ዕ/ት/ድ/አቅ/003/18

የጽህፈት መገልገያ መሳሪያዎች የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች እንዲሁም የደንብ፣ የደህንነት እና የደንብ ጫማ ግዥ ግልፅ ጨረታ መመሪያና ማስታወቂያ ድርጅታችን በ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መገልገያ መሳሪያዎች፣የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች እንዲሁም የደንብ ልብስ፣ የደህንነት እና የደንብ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት ተጫራቾች፡-

1. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችልና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ፤

2. ተጫራች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የቫት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላቸው፣ በተለያዩ ድርጅቶች የጽህፈት መገልገያ መሳሪያዎች፣ የጽዳት መገልገያ መሳሪያዎች እንዲሁም የደንብ ልብስ፣ የደህንነት እና የደንብ ጫማ አቅርቦት ስለመፈጸሙ የሚያረጋግጡ ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

3. የጨረታ ሰነዱን ማስታውቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል አቃቂ ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ከፋይናንስና ሂሳብ ዳይሬክቶሬት መግዛት ይቻላል፤

4. ተጫራቾች ከዚህ የጨረታ ሰነድ ጋር በቀረበው የዕቃ ዝርዝር መሰረት የሚወዳደርበትን ዕቃ ነጠላ ዋጋ (Unit Price) እና ጠቅላላ ዋጋ (Total Price) በግልፅ አሃዞች በማስቀመጥ ከነቫቱ በመሙላት ይህ የጨረታ ጥሪ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በአቅ/ፋ/ማ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ለዚሁ ጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ በዚሁ የመጨረሻ ቀን ከቀኑ 8፡ 00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የጨረታው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተገለፀው ቦታና ሁኔታ ይከፈታል፤

5. ተጫራቾች ሰነዶቻቸውን በጥንቃቄ በመሙላት ቴከኒካል ፕሮፖዛል ኦርጅናል፣ ቴከኒካል ፕሮፖዛል ኮፒ ፋይናንሽያል ኦርጅናል ፣ ፋይናንሽያል ኮፒ በማለት ለይተው በተለያየ ፖስታ በማድረግ፣ የድርጅታቸውን ህጋዊ ማህተም በማሳረፍ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

6. ቴከኒካል ፕሮፖዛል ሰነድ እና ናሙና ከ70% የሚገመገም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

7. ተጫራቾች የፋይናንሽያል ሰነድ ከ30% የሚገመገም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

8. የቴከኒካል ግምገማ ውጤት 70,00 ወይም 51/70 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተጫራቶች ለፋይናንሻል ውድድርግምገማ ያልፋሉ፡፡ በፋይናንሻል ግምግማ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ተጫራች አሸናፊ ይሆናል፡፡

 

9. ተጫራቾች በየሎቱ በሠንጠረዥ ላይ የተመለከተውን የጽህፈት መገልገያ መሳሪያዎች፣ የጽዳት መገልገያ መሳሪያዎች እንዲሁም የደንብ ልብስ፣ የደህንነት እና የደንብ ጫማ በመጥቀስ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (CPO) የሚጫረቱበትን የእያንዳንዱ ሎት፤

- ሎት 1 የጽህፈት መገልገያ መሳሪያዎች፣ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር)፣

- ለሎት 11 የጽዳት መገልገያ መሳሪያዎች ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)፣

- ለሎት 111 የደንብ ልብስ፣ የደህንነት እና የደንብ ጫማ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ማስያዝ አለባቸው፤

10. አሸናፊ ተጫራች ውጤቱ በፅሁፍ እንደተገለፀለት በ7 (ሰባት) የሥራ ቀናት ውስጥ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና (ፐርፎርማንስ ቦንድ) ከጠቅላላ ዋጋ 10% በሲፒኦ በማስያዝ በግንባር ቀርቦ የተዘጋጀውን ውል በመፈረም በ15 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ንብረት ሙሉ አቅርቦት መፈጸም ይኖርበታል፤

11. ተጫራች የጽህፈት መገልገያ መሳሪያዎች፣ የጽዳት መገልገያ መሳሪያዎች እንዲሁም የደንብ ልብስ፣ የደህንነት እና የደንብ ጫማ በየሎቱ ናሙና ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር አብሮ ማቅረብ ይኖርበታል፤

12. ድርጅቱ ይህንን ጨረታ ለአሸናፊ በሚሰጥበት ጊዜ የጽህፈት መገልገያ መሳሪያዎች፣ የጽዳት መገልገያ መሳሪያዎች እንዲሁም የደንብ ልብስ፣ የደህንነት እና የደንብ ጫማ መግዣ የነጠላ ዋጋ ሳይቀየር ብዛት በ20% ለመጨመር/ለመቀነስ መብት አለው፤

13. የጨረታ አሸናፊ ውጤት እንደተገለፀ በ05 ቀን ውስጥ ቀርቦ የውል ማስከበሪያ/የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና አገልግሎት የሚውል ዋጋ 10 ፐርሰንት በባንክ በተረጋገጠ CPO በማስያዝ ውል ይፈፅማል፤

14. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ፦

በስልክ ቁጥር 011 439 00 75/35 92/15 69/011 439 10 27

ፋክስ 011 439 63 36/01147471 41 ፖ.ሳ.ቁ. 2562 አዲስ አበባ መጠየቅ ይችላሉ

አድራሻ፡- ቃሊቲ ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ፊት ለፊት 70 ሜትር ገባ ብሎ

ዕስት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት

Save Tender