የዲቦራ ፋውንዴሽን በምዝገባ ቁጥር 4230 መሰረት የተመዘገበ መንግሰታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡ ፋውንዴሽኑ የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸውን ህፃናት መብታቸው ተጠብቆ እና እንደማንኛውም ዜጋ ለሃገራቸው የሚጠቅሙ ዜጎች እንዲሆኑ መርዳትን አላማው አድርጎ የተቋቋመ ድርጅት ነው፣ ይህ በእንዲህ እንዳለ ድርጅታችን በአራት አመት ተከታታይ ውል ሂሳቡን በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡